Ethiopian Railways Corporation

ቋንቋ

News & Media

ዘመናዊ የፋይናስ አሰራር ስርዓት ትግበራ ተጀመረ

/ኢምባኮ 21/01/2016ዓ.ም/  ኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ስርዓት በፋይናንስ እና ኢንቨስትመንት የስራ ዘርፍ መስከረም 21...

ኮርፖሬሽኑ የጳጉሜ ቀናትን በልዩ ልዩ ኘሮግራሞች አከበረ

/ኢምባኮ 03/13/2015 ዓ.ም/  የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሰራተኞች እና የስራ ኃላፊዎች የ2016 አዲስ አመት ዋዜማን አስመልክቶ የጳጉሜን ቀናት...

ኮርፖሬሽኑ ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የስራ ኃላፊዎች በመቄዶንያ የአረጋዊያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘት...

የህፃናት ማቆያ ማዕከል ተመረቀ

(ኢምባኮ፡- ሐምሌ 13/2015ዓ.ም) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እድሜያቸው ለትምህርት ያልደረሱ የኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች ልጆች (ህፃናት) ማቆያ ማዕከል...

በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሃ-ግብር ተካሄደ

ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ/ም (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ማኔጅመንትና እና ሰራተኞች በጋራ በመሆን በአንድ ጀምበር የ500 ሚሊዮን የችግኝ...

የManagement Information System (MIS) ስልጠና ለኮርፖሬሽኑ ባለሙያዎች የካቲት 22 ቀን 2015 ዓ.ም በኮርፖሬሽኑ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የስልጠና ማዕከል ተጀመረ፡፡

የስልጠናውን መጀመር አስመልክተው የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተወካይ  ጌቱ ግዛው(ኢ/ር) ባደረጉት ንግግር  የስልጠናው ዋና አላማ የኮርፖሬሽኑን አሰራር...