Ethiopian Railways Corporation

Language 

News & Media

ኮርፖሬሽኑ የጳጉሜ ቀናትን በልዩ ልዩ ኘሮግራሞች አከበረ

/ኢምባኮ 03/13/2015 ዓ.ም/  የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሰራተኞች እና የስራ ኃላፊዎች የ2016 አዲስ አመት ዋዜማን አስመልክቶ የጳጉሜን ቀናት ...

የህፃናት ማቆያ ማዕከል ተመረቀ

(ኢምባኮ፡- ሐምሌ 13/2015ዓ.ም) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እድሜያቸው ለትምህርት ያልደረሱ የኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች ልጆች (ህፃናት) ማቆያ ማዕከል ...

በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሃ-ግብር ተካሄደ

ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ/ም (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ማኔጅመንትና እና ሰራተኞች በጋራ በመሆን በአንድ ጀምበር የ500 ሚሊዮን የችግኝ ...

የManagement Information System (MIS) ስልጠና ለኮርፖሬሽኑ ባለሙያዎች የካቲት 22 ቀን 2015 ዓ.ም በኮርፖሬሽኑ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የስልጠና ማዕከል ተጀመረ፡፡

የስልጠናውን መጀመር አስመልክተው የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተወካይ  ጌቱ ግዛው(ኢ/ር) ባደረጉት ንግግር  የስልጠናው ዋና አላማ የኮርፖሬሽኑን አሰራር ...

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢ/ር ህሊና በላቸው በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማርቹክስ ጋር ተወያዩ፡፡

ውይይቱ ሁለቱ ሀገራት አብሮ ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት መሠረት ያደረገ ሲሆን የፈረንሳይ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በባቡር መሠረተ ልማት፤በባቡር ትራንስፖርት ...