Ethiopian Railways Corporation

Language 

የምናቀርባቸው አገልግሎቶች እና መገልገያዎች

የባቡር ዴፖዎች

ERC ከጅቡቲ ወደብ የነዳጅ አቅርቦቶችን በባቡር በማጓጓዝ የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ለማሳለጥ የነዳጅ ዴፖ ፕሮጀክት እየገነባ ነው.

የስልጠና ተቋማት

ERC አካዳሚ የባቡር ምህንድስና እና አስተዳደር ስልጠናዎችን ከሌሎች ተቋማት እና ከውጪ ጋር በመተባበር ይሰጣል። .

የኪራይ አገልግሎት

ማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ቁፋሮዎችን፣ ቡልዶዘርን እና ክሬኖችን ጨምሮ የግንባታ መሳሪያዎችን ቀልጣፋ እና አስተማማኝ ኪራይ ያቀርባል። .

ታሪካችን

1894 ጀምሮ

የተሳፋሪዎች
አገልግሎት
ዴፖት
አገልግሎት
የስልጠና
አገልግሎቶች

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን፣ በትራንስፖርት ሚኒስቴር ደንብ መሠረት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብሔራዊ የባቡር ኦፕሬተር ነው። ERC የመንገደኞች እና የእቃ ማጓጓዣ ስራዎችን ይሰራል።

ፕሮጀክቶች

የቅርብ ጊዜ ፕሮጀክቶች

አዲስ አበባ ቀላል ባቡር (AALRT)

አዲስ አበባ ቀላል ባቡር (AALRT) የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት ከሰሜን ወደ ደቡብ አቅጣጫ ከዳግማዊ ሚኒልክ አደባባይ-አውቶቡስ ተራ-ልደታ -መስቀል አደባባይ ቃሊቲ ድረስ 16.9 ኪ.ሜ ከምስራቅ ወደ ምዕራብ አቅጣጫ ከሀያት የመኖሪያ መንደር -መገናኛ-መስቀል አደባባይ-ወደ ጦር ሀይሎች የሚሄድ መስመር ...

የሚኤሶ – ደወንሌ ፕሮጀክት

የሚኤሶ – ደወንሌ ፕሮጀክት የሚኤሶ – ደወንሌ ከመሬት መዋቅር በታች ያሉ አፈር ቆረጣና ሙሊት ሥራ፣የድልድዮችና ከልቨርቶች ግንባታ፣ የድልድይ አካላት ምርትና ገጠማ፣የሃዲድ ርብራቦች ምርትና የሃዲድ ማንጠፍ ስራ፣የጥራት መቆጣጠሪያ ማዕከል ግንባታ፤ የባላስት ማምረት ሥራ ፤ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች ...

የአዲስ አበባ/ሰበታ – ሚኤሶ ፕሮጀክት

የአዲስ አበባ/ሰበታ – ሚኤሶ ፕሮጀክት የሰበታ-ሚኤሶ ፕሮጀክት 656 ኪ.ሜ ርዝመት አለው፡፡ ሰበታ፣ ለቡ ፣ እንዶዴ ፣ ቢሾፍቱ ፣ ሞጆ ፣ አዳማ ፣ ፌጦ ፣ መተሐራ ፣ ሳርባ ፣ ኩንኩር እና ሜኤሶ በአጠቃላይ 10 የባቡር ጣቢያዎች አሉት፡፡ በኦፕሬሽን ወቅት ለሠራተኞች የመኖሪያና የሥራ ፋሲሊቲ ግንባታ ...

መድረሻዎች

አዲስ አበባ – ጅቡቲ

ወልድያ/ሀራ ገበያ/- መቀሌ የባቡር መስመር ፕሮጀክት

አዋሽ – ኮምቦልቻ ወልድያ/ሀራ ገበያ/የባቡር መስመር ፕሮጀክት

መገልገያዎች

Structures, fixtures, buildings and equipment necessary or useful in providing railroad transportation services.

አዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት

አዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት የከተማዋን የትራንስፖርት እጥረት ለማቃለል በመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ተገንብቶ አገልግሎት የጀመረው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት CREC (China Railway Group Limited) ከተባለ የቻይና ኩባንያ ጋር ...

አዋሽ የነዳጅ ዴፖ አገናኝ የባቡር መሰመር

አዋሽ የነዳጅ ዴፖ አገናኝ የባቡር መሰመር የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የነዳጅ አቅርቦትን ከጅቡቲ ወደብ በባቡር በማመላለስ የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ለማቀላጠፍ ይረዳ ዘንድ የአዋሽ ነዳጅ ዲፖን እየገነባ ይገኛል፡፡ ይህ የነዳጅ ዲፖ አዋሽ ሰባት ላይ የሚገኝ ሲሆን የኢትዮ-ጅቡቲ እና ...

ጋዜጣዊ መግለጫዎች, ዜናዎች እና የፕሬስ ማስታወሻዎች

ኮርፖሬሽኑ የጳጉሜ ቀናትን በልዩ ልዩ ኘሮግራሞች አከበረ

/ኢምባኮ 03/13/2015 ዓ.ም/  የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሰራተኞች እና የስራ ኃላፊዎች ...

የህፃናት ማቆያ ማዕከል ተመረቀ

(ኢምባኮ፡- ሐምሌ 13/2015ዓ.ም) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እድሜያቸው ለትምህርት ያልደረሱ ...

በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሃ-ግብር ተካሄደ

ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ/ም (ኢምባኮ) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ማኔጅመንትና እና ሰራተኞች ...

የManagement Information System (MIS) ስልጠና ለኮርፖሬሽኑ ባለሙያዎች የካቲት 22 ቀን 2015 ዓ.ም በኮርፖሬሽኑ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የስልጠና ማዕከል ተጀመረ፡፡

የስልጠናውን መጀመር አስመልክተው የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተወካይ  ጌቱ ግዛው(ኢ/ር) ባደረጉት ...

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢ/ር ህሊና በላቸው በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማርቹክስ ጋር ተወያዩ፡፡

ውይይቱ ሁለቱ ሀገራት አብሮ ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት መሠረት ያደረገ ሲሆን የፈረንሳይ ኩባንያዎች ...