Ethiopian Railways Corporation

ቋንቋ

የአዲስ አበባ/ሰበታ - ሚኤሶ ፕሮጀክት

የሰበታ-ሚኤሶ ፕሮጀክት 656 ኪ.ሜ ርዝመት አለው፡፡ ሰበታ፣ ለቡ ፣ እንዶዴ ፣ ቢሾፍቱ ፣ ሞጆ ፣ አዳማ ፣ ፌጦ ፣ መተሐራ ፣ ሳርባ ፣ ኩንኩር እና ሜኤሶ በአጠቃላይ 10 የባቡር ጣቢያዎች አሉት፡፡

በኦፕሬሽን ወቅት ለሠራተኞች የመኖሪያና የሥራ ፋሲሊቲ ግንባታ በሞጆ፣አዳማ፣ ወለንጪቲ፣መተሀራ፣አዋሽ እንዲሁም ሜኤሶ እየተሰራ ይገኛል፡፡

በዚህ ፕሮጀክት አፈር ቆረጣ እና ሙሊት ስራ (Sub-grade Works)፤ የድልድዮች ግንባታ (Bridge Works) ፤የትራክ ስራዎች (Track Works) ፤የስቴሽን ህንፃዎች ግንባታ፤ የኤሌክትሪክ እና ሃይል አቅርቦት ስራ የሲግናሊንግ እና ኮሙዩኒኬሽን ስራ Water Supply & Drainage የታነል ቁፋሮ እና የአርማታ ስራ፣ የአዋሽ ድልድይ ግንባታ፣ የባላስት ማምረት ሥራ፣ የድልድዮችና ከልቨርቶች ግንባታ፣ የድልድይ አካላት ምርትና ገጠማ፣ የሃዲድ ርብራቦች ምርት፣ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች ምርት ስራዎች ተጠናቀዋል፡፡

የፕጀክቱ አፈፃፀም 96.4% የደረሰ ሲሆን ግንባታው ተጠናቆ ስራ ሲጀምርም ወደ ጅቡቲ ወደብ የሚደረገውን የጉዞ ቆይታ 50% ይቀንሳል፡፡ ይህም በሀገሪቱ ያለውን የንግድ ስርዓት ቀልጣፋ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡

0 %
የፕጀክቱ አፈፃፀም
0 km
ርዝመት

How can we help you?

Contact us at the Ethiopisn Railway Corporation Headoffice or submit a business inquiry online