Ethiopian Railways Corporation

News & Media

የManagement Information System (MIS) ስልጠና ለኮርፖሬሽኑ ባለሙያዎች የካቲት 22 ቀን 2015 ዓ.ም በኮርፖሬሽኑ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የስልጠና ማዕከል ተጀመረ፡፡

የስልጠናውን መጀመር አስመልክተው የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተወካይ  ጌቱ ግዛው(ኢ/ር) ባደረጉት ንግግር  የስልጠናው ዋና አላማ የኮርፖሬሽኑን አሰራር ...

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢ/ር ህሊና በላቸው በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማርቹክስ ጋር ተወያዩ፡፡

ውይይቱ ሁለቱ ሀገራት አብሮ ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት መሠረት ያደረገ ሲሆን የፈረንሳይ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በባቡር መሠረተ ልማት፤በባቡር ትራንስፖርት ...