Ethiopian Railways Corporation

Language 

  • Anywhere

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የውጭ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

ተ.ቁ የሥራ መደብ መጠሪያ ብዛት ተፈላጊ ችሎታ የሥራ ልምድ ደመወዝ መግለጫ
1 Senior Attorney 1 LLM/LLB Degree in Law 3/5 years 15,600.00 በቋሚ
2 Office Assistant  1 10+2 Certificate in Secretarial Science and office Management  2  years 4,100.00 በቋሚ
3 Vehicle/ Machinery Inspector 1 Auto Mechanic level 4 or above, Automotive/Mechanical engineering ( Truck Driver’s Qualification certification License Category Level: Truck II / የደርቅ ጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ምድብ ደረጃ:  ደረቅ II) 6  years & above በስምምነት በኮንትራት
4 Senior Mechanic  1 Auto Mechanic level 4 or above, 6  years በስምምነት በኮንትራት
5 Senior Auto Electrician 1 Auto electric level 4 or above, 6  years በስምምነት በኮንትራት
6 Mechanic 1 Auto Mechanic level 4 or above, 3  years & above በስምምነት በኮንትራት
7 Technical Clerk / Data Collector 2 Auto Mechanic level 2 or above/Any Engineering degree  1/0  years በስምምነት በኮንትራት
8 የህፃናት ሞግዚት  1 የህፃናት መዋያ/ማቆያ/ የ6 ወር ስልጠና የወሰደች እና በስራው ላይ አንድ ዓመት የሥራ ልምድ ያላት  በህፃናት መዋያ /ማቆያ/ ሁለት ዓመት የሥራ ልምድ ያላት በስምምነት በኮንትራት
9 ጽዳት 1 12ኛ ክፍል የጨረሰች ወይም 10ኛ ክፍል የጨረሰች በጽዳት ሙያ 2 ዓመት የሠራች፣ 2 Years በስምምነት በኮንትራት

 

ማሳሰቢያ

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሻለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት መምሪያ ቢሮ ሲቪ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ስልክ ስልክ ቁጥር 011-470-20-51/011-470-29-94 

To apply for this job email your details to erchr@gov.et