
የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን
-
2007
Company Foundation
Early start of our company and the first step into the business administration market.
-
2009
New Achievement
Development of new innovative solutions for finance.
-
2009
New Achievement
Development of new innovative solutions for finance.
-
2009
New Achievement
Development of new innovative solutions for finance.
-
2009
New Achievement
Development of new innovative solutions for finance.
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ኢኮኖሚን ለመገንባት የምታደርገውን ሁለገብ ጥረት የሚያግዝ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ የሃገሪቷን የልማት ማዕከላትን የሚያስተሳስርና ከጎረቤት ሃገሮች ወደቦች ጋር የሚያገናኝ ዘመናዊ የባቡር መሠረተ ልማትና አገልግሎት ተገንብቶ እና ብቁ የባቡር ኩባንያ ሆኖ ማዬት::
በሀገራችን እየታየ ያለው ኢኮኖሚዊ እድገት ከፍተኛ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት የሚፈልግ በመሆኑና የንግድ ፍሰቱን ከተለያዩ የልማት ኮሪደሮች ጋር ለማስተሳሰር እንዲሁም አማራጭ ወደቦችን ለመጠቀም በተለይ የባቡር ትራንስፖርት ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታል፡፡
የባቡር ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ግንባታ የሀገራችንን የትራንስፖርት ዘርፍ ለማሳደግ ከሚደረጉ ወሳኝ ስትራተጂያዊ ልማቶች ውስጥ ቅድሚያ የሚሰጠው ነው፡፡
ለዚህም ነው የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በሀገሪቱ የባቡር መሰረተ ልማት ግንባታን በማስፋፋት የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 141/2000 ህዳር 20/2000 ዓ.ም እንዲቋቋም የተደረገው፡፡ ይህንን ተልዕኮው እውን ለማድረግም የተለያዩ ፕጀክቶችን ቀርፆ መሠረተ ልማቱን እየዘረጋ ይገኛል፡፡
የባቡር ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ግንባታ የሀገራችንን የትራንስፖርት ዘርፍ ለማሳደግ ከሚደረጉ ወሳኝ ስትራተጂያዊ ልማቶች ውስጥ ቅድሚያ የሚሰጠው ነው፡፡
CEO

Previous CEOs
How can we help you?
Contact us at the Ethiopisn Railway Corporation Headoffice or submit a business inquiry online
ራዕይ
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ኢኮኖሚን ለመገንባት የምታደርገውን ሁለገብ ጥረት የሚያግዝ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ የሃገሪቷን የልማት ማዕከላትን የሚያስተሳስርና ከጎረቤት ሃገሮች ወደቦች ጋር የሚያገናኝ ዘመናዊ የባቡር መሠረተ ልማትና አገልግሎት ተገንብቶ እና ብቁ የባቡር ኩባንያ ሆኖ ማዬት
ተልዕኮ
ዘመናዊ የባቡር መሠረተ ልማት በመገንባት ወጪ ቆጣቢ በአጭር ጊዜና በገፍ ጭነቶችን የሚያጓጉዝ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት በማስፋፋት የተመዘገበውን ፈጣን ኢኮኖሚያዊ እድገት መደገፍ፣ እንዲሁም፡- የመንገደኞች የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት በማስፋፋት የህ/ሰቡን mobility ማሣደግ፣
እሴቶችና መርሆዎች
- በዕቅድ መመራትና ለውጤት መስራት፣
- ደንበኛን በማክበር ፍትሐዊ፣ ከአድሎ ነፃና አስተማማኝ የሆነ አገልግሎት በመስጠት ፍላጐታቸውን ማርካት፣
- ፈጣንና ያልተንዛዛ (Fast & Lean) የአሠራር ሥርዓት ማስፈን፣ መተማመን፣ መደጋገፍና መግባባት የሰፈነበት አሠራር በመዘርጋት ሠራተኞች ተገቢውን ክብርና ዕውቅና እንዲያገኙ ማድረግ፣
- ለተቋማዊና ግለሰባዊ ሥነምግባር ትኩረት በመስጠት ህግን አክብሮ በመሥራት ደንበኞችንና ያገባኛል ባይ ወገኖችን ማርካት፣
- ለአዳዲስ አሰራሮች ዝግጁ ሆኖ መገኘት፣
- የቡድን መንፈስ (Team Sprit) እና አሳታፊነትን ማስረጽ፣
- የመንግስት ፋይናንስን እና ንብረትን በአግባቡ መጠቀም፣
- ለአካባቢ፣ ለሴቶችና ለማሕበራዊ ጉዳዮች ትኩረት መስጠት፣
- የባቡር ትራንስፖርት ስርጭትና ሽፋንን በአገር አቀፍ ደረጃ በተመጣጠነ መንገድ ማስፋፋት ናቸው።
How we work

Look for some of our projects