ፎቶዎች

በ10ኛው የኢትዮ-ጅቡቲ ሚኒስትሮች የጋራ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ የተካፈሉት የኢትዮጵያ ከፍተኛ አመራሮች

 

በ10ኛው የኢትዮ-ጅቡቲ ሚኒስትሮች የጋራ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ የተካፈሉት የጅቡቲ ሪፐብሊክ ልኡክ

 

ዶ/ር ብርሃኑ በሻህ የኮርፖሬሽኑ ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ላይ የመክፈቻ ንግግር ሲያደርጉ

 

የኢምባኮ ከፍተኛ አመራር እና ሠራተኞችበሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ላይ

 

የኮርፖሬሽኑ ተ/ዋና ስራ አስፈጻሚና ተጠሪ የዘርፍ ኃላፊዎችበሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ላይ ምላሽ ሲሰጡ

 

የስታዲዮም የባቡር ጣቢያ አሳንሰር ስራ በጀመረበት ወቅት

 

የቅዱስ እስጢፋኖስ የባቡር ጣቢያ አሳንሰር ስራ በጀመረበት ወቅት

 

በኢትዮጵያ አየር መንገድ አቬሽን አካዳሚ ለኮርፖሬሽኑ መካከለኛ አመራር ስልጠና ሲሰጥ

 

አቶ ማተቡ የኔሁን የአየር መንገድ አቬሽን አካዳሚ ሲኒየር አሰልጣኝ ለኮርፖሬሽኑ መካከለኛ አመራር ስልጠና ሲሰጡ

 

3ኛ ዙር የአመራር ክህሎት ሰልጣኞች

 

ወ/ሮ ቤተልሄም ሲሳይ -በኢትዮጵያ አየር መንገድ የአቬይሽን አካዳሚ አሰልጣኝ ለኢ.ም.ባ.ኮ አመራሮች ስልጠና ሥትሰጥ

 

ዶ/ር ብርሀኑ በሻህ የኢ.ም.ባ.ኮ ዋና ስራ አስፈፃሚ የአመራር ስልጠና ማጠቃለያ መድረክ ላይ ንግግር ሲያደርጉ

 

ኢ/ር የኃላእሸት ጀመረ በኢ.ም.ባ.ኮ የባቡር ኔትወርክ ዘርፍ ም/ል ዋና ስ/አስፈጻሚ የአመራር ስልጠና ማጠቃለያ መድረክ ላይ ምላሽ ሲሰጡ

 

ኢ/ር አብዱልከሪም መሐመድ የአዋሽ-ወልዲያ /ሀራ ገበያ/ የባቡር ፕሮጀክት ማኔጀር በአመራር ስልጠና ማጠቃለያ መድረክ ላይ የፕሮጀክቱን ተሞክሮ ሲያጋሩ

 

ወ/ሮ ሜላት ፀጋዬ በኮርፖሬሽኑ ፕላኒንግ መምሪያ ዳይሬክተር የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ሲያቀርቡ

 

በአመራር ስልጠና ማጠቃለያ መድረክ ላይ የተሳተፉ አመራሮች በከፊል

 

ለአግሮ-ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ፎረም ተሳታፊዎች በለቡ ባቡር ጣቢያ ገለፃ ሲደረግላቸው

 

የአግሮ-ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ፎረም ተሳታፊ ጎብኚዎች በትኬት መቁረጫ ውስጥ ገለፃ ሲደረግላቸው

 

በአግሮ-ሎጀስቲክ አገልግሎት ፓናል ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር አ.ማ ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር ጥላሁን ሳርካ ምላሽ ሲሰጡ

 

በአግሮ-ሎጀስቲክ አገልግሎት ፓናል ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች በ.ኢ.ም.ባ.ኮ የቢዝነስ ዲቨሎፕመንት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሸዋንግዛው ክፍሌ ምላሽ ሲሰጥ

 

በአግሮ-ሎጀስቲክ አገልግሎት ፓናል ላይ የተሳተፉ ተሳታፊዎች

 

በአግሮ-ሎጀስቲክ አገልግሎት ፓናል ላይ የተሳተፉ ተሳታፊዎች

 

የአግሮ-ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ፎረም ተሳታፊ ጎብኚዎች የቡድን ፎቶ

 

የአግሮ-ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ፎረም ተሳታፊዎች የባቡር ስምሪት መቆጣጠሪያን(OCC) ሲጎበኙ

 

ኢ.ም.ባ.ኮ ያዘጋጀውን ኤግዚቢሽን የተለያዩ አካላት ሲጎበኙ

 

ኢ.ም.ባ.ኮ ያዘጋጀውን ኤግዚቢሽን የተለያዩ አካላት ሲጎበኙ

 

በኢትዮጵያ ለኢራን አምባሳደር ገለፃ ሲደረግላቸው

 

ኢ.ም.ባ.ኮ ባዘጋጀው ኤግዚቢሽን ላይ የተገኙ የኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች በከፊል

 

ፉሪ/ለቡ ባቡር ጣቢያ ተሳፋሪዎች ወደ ባቡር ሲገቡ

 

የድሬዳዋ/መልካ ጀብዱ ባቡር ጣቢያ ተሳፋሪዎች ፍተሻ አገልግሎት

 

ተሳፋሪዎች በባቡር ውስጥ የካፍቴሪያ አገልግሎት ሲጠቀሙ

 

ተሳፋሪዎች በድረዳዋ/መልካ ጀብዱ ባቡር ጣቢያ ባቡር ሲጠብቁ

 

ድሬዳዋ/መልካ ጀብዱ ባቡር ጣቢያ ውጫዊ ገፅታ

 

በወልድያ/ሃራ ገበያ-መቀሌ የባቡር ፕሮጀክት 330ሜትር የሚረዝመውና ወደ መቀለ አቅራቢያ የሚገኘው አከሰባ ዋሻ ገፅታ

 

በአዋሽ-ወልድያ/ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ሐይቅ ከተማ አካባቢ እየተገነባ ያለ የባቡር ጣቢያ

 

በወልድያ/ሃራ ገበያ-መቀሌ የባቡር ፕሮጀክት መቀለ አካባቢ የሚገኝ የውሃ ማፋሰሻ

 

በወልድያ/ሃራ ገበያ-መቀሌ የባቡር ፕሮጀክት በሃዲድ ማንጠፍ ላይ የተሰማሩ በለሙያዎች

 

በአዋሽ-ወልድያ/ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት በምዕራፍ ሁለት ከሚገኙ ዋሻዎች አንዱና በግንባታ ላይ ያለው ዋሻ 9

 

በአዋሽ-ወልድያ/ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት በምዕራፍ ሁለት የሚገኘው ዋሻ8 መውጫ ገፅታ

 

በአዋሽ-ወልድያ/ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ቦርከና ወንዝ ላይ የተገነባ የባቡር መሸጋገሪያ ድልድይ

 

በወልድያ/ሃራ ገበያ-መቀሌ የባቡር ፕሮጀክት አከሰባ ዋሻ

 

በአዋሽ-ወልድያ/ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ኮምቦልቻ ላይ የተገነባ የባቡሮች ሜንቴናንስ ወርክሾ

 

በወልድያ/ሃራ ገበያ-መቀሌ የባቡር ፕሮጀክት ኮከሌ ድልድይ በፕሮጀክቱ ከሚገኙ ድልድዮች አንዱና ትልቁ

 

በወልድያ/ሃራ ገበያ-መቀሌ የባቡር ፕሮጀክት ኮከሌ ድልድይ ከፊል ገፅታ

 

በአዋሽ-ወልድያ/ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የሰውና እንስሳት መተላለፊያ

 

በአዋሽ-ወልድያ/ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የባቡር መሸጋገሪያ ድልድይ

 

በአዋሽ-ወልድያ/ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የተሽከርካሪ መተላለፊያና ማሳለጫ-ኮምቦልቻ

 

በአዋሽ-ወልድያ/ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የኮምቦልቻ ባቡር ጣቢያ ገፅታ