የዜና መግለጫ

ለኮርፖሬሽኑ አዲስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ተሾሙ


ዜናውን የዘገበው:
ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት
የዜናው ምስል:   ለኮርፖሬሽኑ አዲስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ተሾሙ
የተጫነበት ቀን:  11/9/2018 12:03:35 PM
የዜናው አካል:  ዶ/ር ስንታየሁ ወ/ሚካኤል ከጥቅምት 26/2011 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው እንዲሰሩ በኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ጥቅምት 28 ቀን 2011 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ ተገልጿል፡፡