የዜና መግለጫ

የኢ.ም.ባ.ኮ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከሀላፊነታቸው ተነሱ


ዜናውን የዘገበው:
ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት
የዜናው ምስል: የኢ.ም.ባ.ኮ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከሀላፊነታቸው ተነሱ
የተጫነበት ቀን:  10/2/2018 5:03:32 PM
የዜናው አካል:  የኢ.ም.ባ.ኮ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት ዶ/ር ብርሐኑ በሻህ ከነበሩበት ኃላፊነት እንዲነሱ በግል ፍላጐታቸው ለኮርፖሬሽኑ ሥራ አመራር ቦርድ ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት ከመስከረም 21/2011 ዓ.ም ጀምሮ ጥያቄያቸው ተቀባይነት አግኝቶ ከሀላፊነት በግል ፈቃዳቸው ተነስተዋል፡፡ በምትካቸውም ኢ/ር የኋላሽት ጀመረ የኮርፖሬሽኑ ተወካይ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው እንዲሰሩ ተመድበዋል፡፡